ውድ ተጠቃሚዎች!
በኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጀው ይህ የስድስተኛ ክፍል የአማርኛ ትምህርት የቋንቋ ክህሎታችሁን በተሟላ ሁኔታ እንድታዳብሩ ታስቦ የቀረበ ነው። ይህ ኮርስ ከታተሙት የመማሪያ መጻሕፍት ጋር በተጣጣመ መልኩ በምዕራፎች እና በክፍለ ትምህርቶች የተደራጀ ሲሆን፣ በውስጡም የማዳመጥ፣ የመናገር፣ የማንበብ እና የመጻፍ ክህሎቶቻችሁን በተግባር ከማሳደጋችሁም ባሻገር የቃላት እውቀታችሁን እና የሰዋሰው ሕጎችን ጠንቅቃችሁ ትማራላችሁ።
Instructor
